አምቦ —
የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ ዛሬ ማቅናታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
የክልሉ ፕሬስ ሴክሬተሪያት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጌቱ አዲንግ ለአሜሪካ ድምፅ "ርዕሰ-መስተዳደሩ ከደቡብ ሱዳን ድንበር እየተሻገሩ በጋምቤላ ክልል ውስጥ ጥቃት የሚፈጽሙ የሙርሌ ታጣቂዎችን በተመለከተ ከአገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5