አማራና አፋር ውስጥ እርዳታ እያደረሰ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

አማራና አፋር ውስጥ እርዳታ እያደረሰ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አማራና አፋር ክልሎች ውስጥ በጦርነት ምክንያት ለችግር ለተጋለጠ ወደ ሰባት ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው እርዳታ ማዳረሱን ፌደራል የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

ከጦርነቱ ተፈናቃዮች የሚበዙት ወደየአካባቢያቸው መመለሳቸውንና ተጎጂዎቹን መልሶ ለማቋቋምም በሁለቱም ክልሎች ውስጥ ብዙ ተቋማት አብረው የሚሠሩባቸው ግብረ ኃይሎች መቋቋማቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል።