የብላቴን ጌታ ወልደማርያም ቅርሶች መካነ መዘክር ገቡ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የብላቴን ጌታ ወልደማርያም ቅርሶች መካነ መዘክር ገቡ

የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም መካነ መዘክር የብላቴን ጌታ ወልደማሪያም አየለን የተለያዩ ኒሻኖችና ካባዎች ከቤተሰባቸው በበረከትነት ተቀብሏል።

ቅርሶችና የተለያዩ የታሪካዊና ማኅበራዊ ውርሶች ሃብቶች እየተበራከቱ ቢሆኑም ሃገሪቷ ካሏት መሰል ሀብቶች አኳያ የበዛውን ለማሰባሰብ ብርቱ ሥራ እንደሚጠይቅ ተነግሯል።

በውጭም በየሃገሩ ያለው ቅርስ ሃገር ውስጥ ካለው እንደሚበልጥም አጥኚዎች አመልክተዋል።