አዲስ አበባ —
አገር በቀሉ ግብረ-ሠናይ ድርጅት “ፍሬገነት ኪዳን ለሕፃናት” ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ያስገነባቸውን ዘመናዊ መዋዕለ-ሕፃናትና አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለከተማው አስተዳደር አስረክቧል።
ትምህርት ቤቱ በተለይ ገቢያቸው ዝቅተኛ ለሆነ ወይም ገቢ ለሌላቸው ቤተሰቦች ሕፃናት ታስቦ የተሠራ መሆኑን የድርጅቱ መሥራቾች ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5