የኢትዮጵያና የኬንያ የዕምነቶች ተቋማት ስምምነት

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔዎች

የኢትዮጵያና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።

የሁለቱ ሃገሮች የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔዎች “በፓን አፍሪካዊ” መንፈስ ትብብሩን ወደ ምስራቅ አፍሪካ አገሮች ለማስፋፋትም ዓላማ እንዳላቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያና የኬንያ የዕምነቶች ተቋማት ስምምነት