ለአማራ ክልል ተመላሾች በወር 1.2 ሚሊየን ኲንታል እርዳታ ያስፈልጋል

የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዘላለም ልጃለም

በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ላይ በደረሰው ውድመት ምክንያት የረሀብ አደጋ ማንዣበቡን ገልፀዋል።

ከመፈናቀል እየተመለሱ ያሉትን ለመደገፍ በወር 1.2 ሚልየን ኲንታል እህል እንደሚያስፈልገው የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ገልፆ ሁኔታው ከአቅሙ በላይ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እጆቻቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ አቅርባል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ለአማራ ክልል ተመላሾች በወር 1.2 ሚሊየን ኲንታል እርዳታ ያስፈልጋል