በከሚሴ ለውጥና ሽግሽግ ተደርጓል

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአመራር ለውጥና ሽግሽግ አድርጓል። የአመራር ለውጥና ሽግሽግ ያስፈለገው የአካባቢውን ኗሪ የደህንነት ሥጋት ለመቅረፍ ጭምር መሆኑን የዞኑ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ መምሪያ አስታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በከሚሴ ለውጥና ሽግሽግ ተደርጓል