የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ በደሴ

ደሴ ከተማ

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተስፋፍቶ ፣ ለተለያዩ ሰብዓዊ እና ንብረት ጥፋት ከተዳረጉ ከተሞች መካከል አንዷ ደሴ ናት።

በቅርቡ የትግራይ ኃይሎች በለቀቋት በዚች ከተማ ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና በአጎራባች ስፍራዎች እየተደረጉ ስላሉ ውጊያዎች ለማወቅ ወደ ስፍራው የተጓዘው ዘጋቢያችን ዛሬ የተመለከተውን በስልክ አካፍሎናል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ በደሴ