በተፋፈጉ አካባቢዎች ይበልጥ የሚከሰቱ የጤና ቀውሶች

Your browser doesn’t support HTML5

በተፋፈጉ አካባቢዎች ይበልጥ የሚከሰቱ የጤና ቀውሶች

አዲስ የሚደረስባቸውን የሳይንስ ግኝቶች እና የበሽታውን ይዞታ ጨምሮ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ለሚሆን ጊዜ ልዩ ትኩረት ሰጥተን ስናቀርብ ከነበረው የኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ወጣ ብሎ በወቅታዊ ርዕስ ላይ የሚያተኩር ቅንብር ነው። ተፈናቃዮች የሰፈሩባቸውን ጨምሮ ሰዎች በብዛት ተፋፍገው ለመኖር በተገደዱባቸው ሥፍራዎች የሚታዩ የጤና ችግሮች ይመለከታል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡት ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ በቨርጂንያው የኮመንወልዝ ዩኒቨርሲቲ የኢፒደምዮሎጂ ትምህርት ክፍል ሊቀ መንበር እና መምሕር ናቸው።