የዘረመል ጥናት እና ምርምር - በሕክምናው ዓለም ያለው ፋይዳ

Your browser doesn’t support HTML5

የህክምናን ሳይንስ ከመሠረቱ ይለውጣል ተብሎለታል። ካሁን ቀደም ፈጽሞ የማይታሰቡ ነገሮችን “ዕውን አድርጓል” ይላሉ የመስኩ ጠበብት።  ከዘረመል አጥኝ እና ከአዲስ አበባው የዘረመል ምርመራ ከፍተኛ ላቦራቶር ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ዘውዱ ተረፈወርቅ ጋር ከነበረን ሰፊ ቆይታ በቪዲዮ የተካሄደውን አጠር ያለ ምልልስ ከዚህ ይከታተሉ።