ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

- ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ ተካሂዷል። ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ።

የመንግሥት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። በሥነ ስርዓቱም ላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ የተለያዩ ሀገሮች ተወካዮች፣ ታዋቂ ሰዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።