ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷ የፈጠረው ስሜት

  • እስክንድር ፍሬው

አትሌት ሰለሞን ባረጋ

በመካሄድ ላይ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በ10 ሽህ ሜትር ያስመዘገበችው የወርቅ ሜዳሊያ አገሪቱ አሁን እያለፈች ካለችበት ፈታኝ ሁኔታ አንጻር ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው እና ተስፋ የሚጭር መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን ገልጸዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራት የኢትዮጵያ አትሌቴክ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉም ተመሳሳይ ሐሳብ አንፀባርቃለች።

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች በማለፍ ድል ማስመዝገቧን ትቀጥላለች ያሉት ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷ የፈጠረው ስሜት