አዲስ አበባ —
ሐምሌ 8/2013 ዓ.ም አምስተኛ የሥራ ዘመን የመጨረሻ ስብሰባውን የጀመረው የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ምክር ቤቱ የ2014 በጀት ከማጽደቅ ጀምሮ በርካታ ጉዳዮችን እንደሚዳስስ ገልጸዋል። አቶ ሀብታሙ ደምሴ የጨፌ ኦሮሚያ አማካሪ፤ ጉባኤው ለሁለት ቀን እንደሚቆይ ገልጸዉ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ረቂቁ የቀረበው የኦሮሚያ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች እንዲቋቋሙ የሚደነግገዉ ዐዋጅም እንደሚጸቅ ይጠበቃል ብለዋል።
(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5