የጥቁሮች የዘር ጭቆናን ለማስቆም ብቸኛው መፍትሄ በኢኮኖሚ እራስን መቻል - ዶክተር ፍሰሃ እሸቱ

የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ፍሰሃ እሸቱ

በአሜሪካን አገር የሚኖሩ 130 ኢትዮጵያውያን በጥቁሮች ላይ የሚደርስ የዘር ጭቆናን ለማስቆም ብቸኛ መፍትሄውበኢኮኖሚ እራስን መቻል ነው በሚል ብላክ ኢኮኖሚ ኤክሰለንስ የተሰኘ ድርጅት አቋቁመዋል። ድርጅቱ የመጀመሪያየሙከራ ስራውን ኢትዮጵያ ለመጀመር ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የሚል ድርጅት የከፈተ ሲሆን የግብርና ውጤቶችንበቀጥታ ከተጠቃሚው ጋር የሚያገናኝ የዲጂታል ኢኮኖሚ መረብ እንዲሁም ከአንድ ሺህ በላይ ችርቻሮ መሸጫሱፐርማርኬቶችን ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ከ100 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶችም የስራ እድል ይፈጥራል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

የጥቁሮች የዘር ጭቆናን ለማስቆም ብቸኛው መፍትሄ በኢኮኖሚ እራስን መቻል - ዶክተር ፍሰሃ እሸቱ