በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ስላሉት ተማሪዎች ደህንነት

A general view of the city of Mekelle, Ethiopia, on January 5, 2020. (Photo by EDUARDO SOTERAS / AFP)

የትግራይ ኃይሎች መቀለ ከተማን ከተቆጣጠሩ በኋላ፤ ልጆቻቸው ትግራይ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ወላጆች፣ ስለልጆቻቸው ደህንነት እንደተጨነቁ ይናገራሉ፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ያናገራቸው፣ በመቀለ ዩንቨርስቲ ያሉ ተማሪዎች፣ እስካሁን ባለው ጊዜ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን ገልጸዋል። ነገርግን የስልክ እና የባንክ አገልግሎት ባለመኖሩ እንደተቸገሩ ተናግረዋል።

(ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ስላሉት ተማሪዎች ደህንነት