ሥጋትና ተስፋ ከምርጫው በፊትና በኋላ

አጣዬ

በኦሮምያ እና አማራ ክልል በሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች በደረሰው ግጭት እና ጥቃት የተጎዱ የሻሸመኔ፣ የዝዋይ፣ የሸዋ ሮቢትና፣ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች፣ ለዘንድሮው ምርጫ የተለያየ ስሜት ያላቸው መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ፡፡ በተለየ የአጣዬ ነዋሪዎች ወደ አካባቢያችን የምንመለሰው ከምርጫው ውጤት በኋላ ነው ብለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሥጋትና ተስፋ ከምርጫው በፊትና በኋላ