መቀሌ —
በትግራዩ ወታደራዊ ግጭት ለአደጋ የተጋለጡ እና በአይደር ሆስፒታል በመረዳት ላይ ያሉ ህጻናትን ይመለከታል ዘገባው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ዓለም ፍስሃ ህጻናቱ ህክምና በመከታተል ላይ ባሉበት ተገኝቶ የአንዳንዶቹን ወላጆች አነጋግሮ ተከታዩን አድርሶናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5