ዋሺንግተን ዲሲ —
የሱዳን ውሃ ሃብት ሚኒስቴር፤ኢትዮጵያ በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ ድርድር ከቀጠለች ካርቱም ጊዜያዊ ስምምነት ላይ ለመድረስ መስማማቷን ዛሬ ገልጿል።
የአባይ ተፋሰስ የግርጌ ሀገሮች ግብፅና ሱዳን ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ታላቁ የኅዳሴ ግድብ አገልግሎት ላይ ሁሉም የሚስማማበት ውል እንድትፈርም ሲገፉ መቆየታቸው ይታወቃል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ሱዳን “በቅድመ ሁኔታ ለመዋዋል” ሃሳብ አቀረበች