“እኛ ኢትዮጵያዊያን” - የመቀሌ ነዋሪ

መቀሌ

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ባንድ በኩል ይሄንን ዴሞክራሲያዊ ክንውን ለማሳካት እየሠራች ያለችው በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆኗም ይታያል። የዚህች አገር ዜጎች ተስፋና ስጋቶች ምንድን ናቸው?

አሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢዎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ በተለያዩ ሙያዎች ላይ የተሠማሩ ሰዎችን አነጋግረው ሃሳቦቹ በተከታታይ እየተስተናገዱ ነው።

በዛሬው ክፍል ዓለም ፍስሃ መቀሌ ላይ ያነጋገራቸውን ሰው ሃሳብ እነሆ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“እኛ ኢትዮጵያዊያን” - የመቀሌ ነዋሪ