የአሜሪካ የጉዞ ዕገዳና ባሕር ዳር ላይ የተሰማ ቅሬታ

ባሕር ዳር

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን የቪዛ ዕገዳና ሌሎች ማዕቀቦችን ተመልሳ እንድትገመግም ተጠየቀ።

የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር የአማራ ክልል ሽምግልና ማኅበር እንዲሁም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጅግኖች አርበኞች ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ ነው የጠየቁት።

መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያደረገው ህግ ማስከበርን፣ የተሳሳተ ትርጉም በመሰጠቱ አሜሪካ የተሳሳተ አቋም እንድትይዝ አድርጓታል ያሉት የሀገር ሽማግሌዋቹ፣ በአማራ ህዝብ ላይ ለዘመናት የመብት ጥሰት ሲፈፀም አሜሪካ ጣልቃ ሳትገባ መቆየቷ እንዳሳዘናቸው ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ የጉዞ ዕገዳና ባሕር ዳር ላይ የተሰማ ቅሬታ