አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ስላለው ሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ የመገንባት ሥራዎች ለዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ለአምባሳደሮችና ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተጠሪዎች ዛሬ ማብራሪያ ሰጠ።
ክልሉ ውስጥ “በሴቶች ላይ ደረሰ” በተባለው ፆታዊ ጥቃት ላይ የተሳተፉ ስድሣ የሚሆኑ የፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱም ተገልጿል ።
ክልሉ ውስጥ አንድ ብቻ የነበረው ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ህክምና ማዕከል ቁጥር አሁን አምስት መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5