ደሴ —
ዛሬ የተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ “ዩናይትድ ስቴትስ ለጣለችው ማዕቀብ አሉታዊ ውሳኔ ከማሳለፍ ተቆጥቦ ዲፕሎማሲያዊ አማራጭን እንዲጠቀም” ሲሉ አንዳንድ ምሁራን መከሩ፡፡
ምሁራኑ የውጭ ተፅዕኖው በውስጥ ያለውን ችግር ካለመፍታት የመነጨ በመሆኑ መንግሥት ለውስጥ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጀመረ