ኤርትራ 30ኛ ዓመት የነፃነት በዓሏን ትናንት ሰኞ አክብራለች።
አስመራ —
በአስመራ ስቴድዮም በተከናወነው ሥነ ስርዓት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራ ህዝብ ለ50 ዓመታት ያደረገውን ትግልና በአለፉት 30 ዓመታት ገጥሞታል ያሉትን ሁኔታ አስመልክተው ንግግር አድርገዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራ 30ኛ የነፃነት ቀን