አዲስ አበባ —
የተራዘመው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን በመጭው ሰኔ 14/2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አሰታወቀ።
የምርጫ ሂደቱ የመራጮች ምዝገባ በተጠናቀቀባቸው ቦታዎች ብቻ እንደሚካሄድም ነው ቦርዱ ያስታወቀው። እስካሁን የመራጮች ምዝገባ ያልተከናወነባቸው፣ አቤቱታ የቀረበባቸው የምርጫ ክልሎችና ወጥነት ይጎድላቸዋል የተባሉ አካባቢዎች ውሳኔ ስለሚያስፈልጋቸው በተጠቀሰው ቀን ምርጫ አይካሄድባቸውም ብሏል ቦርዱ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5