የተመድ ፀጥታ ም/ቤት በአፍሪካ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስቆም ይወያያል

በመንግሥታቱ ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ በአፍሪካ ውስጥ ግጭቶች የሚያስነሱ ችግሮችን ከመሰረታቸው ለማስቆምና አህጉሪቱ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጥሎት ከሚሄደው ጠባሳ እንድታገግም ለማገዝ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ጀምሯል።

ይህን አስመልክቶ በመንግሥታቱ ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር የሆኑት ሊንዳ ቶማስ ግሪን ፊልድ ትናንት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የተመድ ፀጥታ ም/ቤት በአፍሪካ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስቆም ይወያያል