በምዕራብ ወለጋ አንድ ባለሥልጣንና ረዳቶቻቸው ተገደሉ

የምዕራብ ወለጋ ዞን የትራንስፖርት ፅህፈት ቤት ኃላፊ በታጣቂዎች መገደላቸውን የዞኑ አስተዳዳሪ አስታወቁ።

አስተዳዳሪው አቶ ኤልያስ ኡመታ እንዳሉት ከኃላፊው ጋር የነበሩ ሌሎች አራት ሰዎችም በዚሁ ጥቃት ባለፈው ቅዳሜ ተገድለዋል።

ከግድያው ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር የዋለ ባይኖርም ጥቆማ በመስጠት የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ግን በፖሊስ መያዛቸውን አስተዳዳሪው ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ወለጋ አንድ ባለሥልጣንና ረዳቶቻቸው ተገደሉ