የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ መልዕክት እና የሲኖዶስ ምላሽ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትርያርኩን አነጋገሩ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ሰሞኑን የሰጡት አስተያየት "የግላቸው እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚወክል አይደለም” ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ አስታውቋል።

“ፓትሪያርኩ የሰጡት አስተያየት በቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ በቋሚ ሲኖዶስ ውይይት የተደረገበት አይደለም” ሲሉ የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ገልፀዋል።

ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ሰሞኑን በሰጡትና ሾልኮ ወጣ በተባለ አስተያየታቸው

“በትግራይ ተወላጆች ላይ ጅምላ ግድያና የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመ ነው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ መልዕክት እና የሲኖዶስ ምላሽ