ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ አራዘመ

ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ

ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በአብዛኞቹ ክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የመራጮች ምዝገባን አራዘመ። ቦርዱ ግጭት በነበረባቸው የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችም በመንግሥት የጸጥታ ድጋፍ ታግዞ በዛሬው ዕለት ምዝገባ መጀመሩን አስታውቋል።

ከሦስት ቀን በፊት በተሰበሰበ አሃዝ እስካሁን ለ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ 28.7 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸው ይፋ ሆኗል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ አራዘመ