ድሬዳዋ ውስጥ በዝናብ ምክንያት ሰዎች ሞቱ

ድሬዳዋ

በድሬዳዋ ቀጣይ ቀናት ከባድ ዝናብ ስለሚኖር ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ።

በትናንትናው ዕለት በጣለው ዝናብ የአንድ ድርጅት ግንብ ፈርሶ ሦስት ቤቶች ውስጥ የነበሩ 9 ሰዎችን ገድሏል። አስተዳደሩ ለተመሳሳይ ጉዳት ተጋላጭ ናቸው ያላቸውን 22 አባዎራዎች ከአካባቢው አንስቶ በጊዜያዊ መጠለያ ማስፈሩንና የዕለት ደራሽ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የአስተዳደሩ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ድሬዳዋ ውስጥ በዝናብ ምክንያት ሰዎች ሞቱ