መቀሌ —
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (USAID) አስቸኳይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች እና ነዋሪዎች መርጃ እንዲውል የለገሰው 1 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ 59 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ምግብ ለማኅበረሰቡ መከፋፈል መጀመሩን፤ ማኅበራዊ ረድኤት ትግራይ (ማረት) አስታወቀ።
በአሁኑ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስለሚገኝ በልማት ድርጅቱ አማካኝነት ለ2.8 ሚሊዮን ሕዝብ የሚደረገው ድጋፍ በየወሩ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንደሚሰጥ የድርጅቱ ኃላፊ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5