ኬንያ ቀላል የጦር መሳሪያዎች ማምረት ጀመረች

ናይሮቢ ኬንያ

ኬንያ ቀላል የጦር መሳሪያዎች ማምረት መጀመሯን አስታውቃለች። ዋና ከተማዋ ናይሮቢ አቅራቢያ ሩይሩ በሚባል ቦታ የተገነባውን የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፋብሪካ ፕሬዚዳንቱ ኡሁሩ ኬንያታ ትናንት መርቀው ከፍተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ ቀላል የጦር መሳሪያዎች ማምረት ጀመረች