የአማራ ሲቪክ ማህበራት ስለምርጫ ማስተማር ተቸግረዋል

ባህር ዳር

በአማራ ክልል የሚገኙ ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚሰሩ ሲቪክ ማህበራት በበጀት እጥረት ምክንያት ማከናውን የሚችሉትን ተግባራት ማከናወን እንዳልቻሉ ገለፁ።

በምርጫ ቦርድ መስፈርቱን አሟልተው መመረጣቸውን የገለፁት ማህበራቱ ከምርጫው በፊት ስለ ምርጫ የግንዛቤ ማስጨበጫ በምርጫው እለት ደግሞ ታዛቢ ሆኖ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ እንደነበር ገልጸዋል ግን አሁን ስራቸውን ማቆማቸውን ገልፀዋል።

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መልስ ለማግኘት ከትናንት ጀምሮ ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ሲቪክ ማህበራት ስለምርጫ ማስተማር ተቸግረዋል