ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ

ዶ/ር ዮናስ ብሩ፣ አቶ ዮሃንስ አብረሃ እና ዶ/ር በርሄ ሃብተ-ጊዮርጊስ

በትግራዩ ቀውስ በወቅታዊና አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በሶስት ወገን የተያዘ ጠበቅ ያለ ክርክር ነው። የክርክሩን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።

በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ፤ አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ይዞታ እና እንዲሁም ኤርትራን ጨምሮ እያወዛገቡ ያሉ ጭብጦች ይፈትሻል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በሳምንቱ መጀመሪያ ለኢትዮጵያ ፓርላማ ባሰሙት ንግግር የተነሱ ጉዳዮችን ጨምሮ ሰሞንኛ ሁኔታዎችም ይመለከታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሁለት - ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሦስት - ክርክር፦ የትግራዩ ቀውስ ፈተና - የሰላም እና አብሮ የመኖር እጣ