በሶማሌ የምርጫ ጣቢያዎች ጉዳይ ምልልስ ቀጥሏል

በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን የምርጫ ቦርድ በ8 ቀበሌዎች በሚገኙ 30 የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫ ላለማካሄድ ያስተላለፍውን ውሳኔ በመቃወም ሰልፍ ተደረገ።

የኢሳ ጎሳ ኡጋዛዊ ም/ቤትና የሀገር ሽማግሌዎችም ውሳኔውን አውግዘውታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ የምርጫ ጣቢያዎች ጉዳይ ምልልስ ቀጥሏል