የአሜሪካ አምባሳደር ትግራይ ነበሩ

አምባሳደር ጊታ ፓሲ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በትግራይ ክልል ጉብኝት አካሂደዋል።

አምባሳደሯ በቆይታቸው ከክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት፥ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ከርዳታ ድርጅቶች ሃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ አምባሳደር ትግራይ ነበሩ