በምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጉዳይ አማራ እና ትግራይ ክልሎች

በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ከ7መቶ ሺህ በላይ ነዋሪዎች በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይል ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ሲል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮሙዩኒኬሽንስ ቢሮ ገለጸ። ይህ ሁኔታ በክልል ያለው ሰብዓዊ ቀውስ እንዲባባስ እንዳደረገ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ እቴነሽ ንጉሰ ገልጸዋል።

በሌላ በኩል "ከምዕራብ ትግራይ ከሰባት መቶ ሺህ በላይ የትግራይ ተወላጅ ተፈናቅሏል" መባሉን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስተባብሏል።

"ይህንን ያህል ቁጥር ያለው የትግራይ ተወላጅ በአካባቢው አይኖርም" ብለዋል የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ለቪኦኤ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጉዳይ አማራ እና ትግራይ ክልሎች