አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 የሚሞተው ሰው ቁጥር ባለፉት 10 ቀናት ከ20 ከመቶ በላይ ማሻቀቡን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአሥሩ ቀናት ውስጥ የኮሮናቫይረስ መተላለፍ መጠን 17 ከመቶ መሆኑና በእነዚሁ ቀናት ውስጥ 12 ሺህ ሰዎች ለቫይረሱ መጋለጣቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በሌላ በኩል ባለፈው ቅዳሜ በሀገርአቀፍ ደረጃ መሰጠት የተጀመረው አስትራዜኒካ ክትባት “የደም መርጋት የጎን ጉዳት አሳይቷል” ተብሎ የወጣውን መረጃ በጥብቅ እየተከታተሉት መሆኑንና ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ያስከተለው ችግር አለመኖሩን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5