አዲስ አበባ —
በእነአቶ አራርሳ ቢቂላ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አካሄድኩት ያለው ጠቅላላ ጉባኤ ከድርጅታችን ዕውቅና ውጭ ነው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳ በቃል አቀባያቸው በኩል ገልጸዋል።
በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ ግን ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄዳቸው አግባብ እንደሆነ ነው ያስታወቀው።
ጉባኤው አቶ አራርሶ ቢቂላን አዲሱ የኦነግ ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡም ተገልጿል። በዚህ ጉዳይ ላይ ከምርጫ ቦርድ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት የደረግነው ጥረት ለዛሬ አልተሳካም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5