ዋሺንግተን ዲሲ —
አቶ ጊዳና መድህን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( ትዴፓ) አባልና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃቢሮ ምክትል ኃላፊ ሆነው ሠርተዋል።
አቶ ተክሌ በቀለ ደግሞ የኢዜማ ሥራ አስፈፃሚ አባል ናቸው። ሁለቱም እንግዶቻችን በቅርቡ ወደ ትግራይክልል ተጉዘው የየራሳቸውን ግምገማ ይዘው መመለሳቸውን ይናገራሉ።
ከአድማጮች የተነሱ ጥያቄዎችን ይዘን ሁለቱን እንግዶች አነጋግረናል። ምላሻቸውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5