በድሬደዋ ከከተማው ይልቅ ለገጠር የተጋነነ ተመን ተሰጥቷል ሲሉ ፖለቲከኞች ተቃወሙ

ፎቶ ፋይል፦ ድሬደዋ

በድሬዳዋ አስዳደር የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች በአስተዳደሩ ለገጠር ቀበሌዎች ተሰጥቷል ያሉትን የተጋነነየውክልና ተመን ተችተዋል።

በ1999ኙ ቆጠራ መሰረት ከሁለት ሦስተኛው በላይ ነዋሪዋ በከተማ የሚኖርባት ድሬዳዋ ለአስተዳደር ምክር ቤት ከተመደቡት 189 ወንበሮች መካከል ግን አብዛኛው ለገጠር ቀበሌዎች የተመደበ ነው። በጉዳዩ ላይ አስተያየት የተጠየቀው ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ይሄንን የማስተካከሉ ሥልጣን የከተማ አስተዳደሩ ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬደዋ ከከተማው ይልቅ ለገጠር የተጋነነ ተመን ተሰጥቷል ሲሉ ፖለቲከኞች ተቃወሙ