የኦሮምያ ፖሊስ መግለጫ በአማሮ ወረዳ ግድያ ዙሪያ

የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን

በኦሮምያ ክልል ውስጥ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው መንግሥት ኦነግ ሸኔ ብሎ የሚጠራው ቡድን በኦሮምያ ክልል ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል አማሮ ዞን ልዩ ዞን በመንግሥት ሰዎችና ንፁሐን ላይ ጥቃት ማድረሱን የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። በጥቃቱ ቢያንስ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮምያ ፖሊስ መግለጫ በአማሮ ወረዳ ግድያ ዙሪያ