"ስኬትን በራሴና በልጆቼ አይቻለሁ" - ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት

ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት - ግንብወግሽ ከበደ

ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት - ግንብወግሽ ከበደ

ሴቶች የትዳር አጋራቸው በሞት ሲለይ፣ በፍቺ ሲለያዩ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ከትዳር ውጪ ሲወልዱ ወይም ፈልገውና አቅደው ልጆቻቸውን ብቻቸውን ሊያሳድጉ ይችላሉ። እነዚህ እናቶች ታዲያ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ከማህበረሰቡ አቀባበል ጀምሮ ብዙ የኑሮ ፈተናዎችን ያሳልፋሉ። ዛሬ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አስመልክቶ ታዲያ ይህንን ውጣ ውረድ በስኬት አልፋ ልጆቿን ለቁም ነገር ያበቃች እናት እንግዳ አርገን ጋብዘናል - ወይዘሮ ግንብወግሽ ከበደ ትባላለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

"ስኬትን በራሴና በልጆቼ አይቻለሁ" - ልጆቿን ለብቻዋ ያሳደገች እናት ግምብወግሽ ከበደ