በስራ ቦታ እድገት እና የሴቶችን ፈተና ያካተተው የሕይወቴ ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ፍጹም አጥናፈወርቅ ኪዳነማሪያም የጽኑ ሴቶች ማህበር አባል እና የሴቶች መብትን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሃሳቧን በግልጽ በመናገር እና ሴቶችን በማስተባበር ትታወቃለች፡:በቅርቡም የሕይወቴ ቅኝት የተሰኘ እና በእውነተኛ የግል የሕይወት ተሞክሮዎቿ እና አጋጣሚዎች ዙሪያ ያተኮረ መጽሃፍ ለንባብ አብቅታለች፡፡