ከ- ማይካድራ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መሰረት በማይካድራ 600 ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት 90ኛ ቀኑ ዛሬ ነው።
ወደ ማይካድራ የተጓዘው የአሜሪካ ድምፅ የሐዋሳ ዘጋቢ ዮናታን ዘብዲዮስ ተከታዩን የቪዲዮ ዘገባ አሰናድቷል።
Your browser doesn’t support HTML5