በኢትይጵያና ሱዳን ድንበር ጉዳይ የአምባሳደር ዲና ማብራሪያ

  • መለስካቸው አምሃ

የውጭ ጉዳይሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና  ሙፍቲህ/ፎቶ ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፌስ ቡክ ገፅ  ላይ የተወሰደ

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው የድንበር ችግር የብዙ ኃይሎች እጅ ያለበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ ተናገሩ።

በሁለቱ ሀገሮች መሪዎች መካከል ሀገሮች መሪዎች መካከል ግን ችግሩን ለመፍታት በጎ ፍቃድ አለብለዋል። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት አለ የሚባለው ግን “በመገናኛ ብዙሃን ብቻ ነው” ሲሉ ቃልአቀባዩ ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትይጵያና ሱዳን ድንበር ጉዳይ የአምባሳደር ዲና ማብራሪያ