“የሕግ ማስከበር ዘመቻው ያስገኘው ውጤት በቶሎ እንድናገግም ከሠራዊቱ ጋር እንድንቀላቀል የሚያነቃቃ” ነው ሲሉ በትግራዩ ጦርነት የቆሰሉና በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታተሉ የሚገኙ የኢትዮጵያ መከላከያ አባላት ተናግረዋል::
ጎንደር —
በዚሁ ሆስፒታል እየታከሙ የሚገኙ የትግራይ ልዩ ሃይል አባላት ደግሞ ዓላማ ለሌለው ጦርነት ዋጋ ከፈልን ሲሉ ነው ሐሳባቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ያካፈሉት::
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል በበኩሉ በጦርነቱ ለቆሰሉ የሁለቱም ወገን ተዋጊዎች የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱን አመልክቷል::
በጦርነቱ ወቅት ከሰራዊቱ መተላለፊያዎች አንዷከነበረችው ጎንደር የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5