በዚህ ዓመት ይካሄዳል ለተባለው ብሄራዊ ምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን ገዥው ብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
የታሠሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲፈቱና የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዲሰፋ በመጠየቅ እንዲሁም “አመቺየመረጋጋት ሁኔታ የለም” በሚል ምርጫው እንዲተላለፍ ያሳሰቡት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስና በአቶዳዉድ ኢብሳ የሚመራው ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ባወጧቸው መግለጫዎች ላይም የገዥው ፓርቲ የሲቪክማኅበራትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ ኃላፊ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5