በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ የወጣላቸው የልማት ተነሺአርሶ አደሮች ላይ በተደረገ ማጣርት ተገቢው ማስጃ ያልተገኘባቸው463 ቤቶች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርአስታወቀ።
አዲስ አበባ —
ከ74,000 በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለወጣላቸውእና ለልማት ተነሺ አርሶ አደሮች መተላላፍ ጀምሯል:: በዚሁ የቁልፍ እና የካርታ እና የውል ርክክብ ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙና የቤት ባለቤት የሆኑት የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለዓመታት ሜዳ ተጥለው የነበሩ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል ።
በሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት ምክትል ከንቲባ አዳነችአቤቤ አዲስ አበባ ያሏትን አርሶ አደሮች ይዛ ትቀጥላለች ብለዋል::
Your browser doesn’t support HTML5