የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ ወንበር ላላገኙ ፓርቲዎች ያለ ድምፅእንዲሳተፉ 15
ወንበሮች በምክርቤቱ እንዲሰጥ ባለፈው ሳምንት መወሰኑ ይታወሳል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ይህንን ውሳኔ የትግራይ ነፃነት ፓርቲና አሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተቀብለውታል:: ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ደግሞ “የክልሉን ዴሞክራሲያዊ ሂደት የሚያዳክም ነው በማለት” ተቃውሞታል። ባይቶና ፓርቲ ደግሞ በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሚያካሂደው ስብሰባየመጨረሻ አቋሙ እንደሚያሳውቅ ተነግሯል::
(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል የምርጫ ውጤት እና የወንበር ክፍፍል