ኢልሃን ኦማር የተደላደለ የገንዘብ ድጋፍ ያላቸውን ተፎካካሪያቸውን አሸነፉ

  • VOA
የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መምርያ ምክር ቤት አባል ኢልሃን ኦማር፣ ሚኒሶታ በተካሄደው የዴሞክራቶች የቅድሚያ ምርጫ፣ የተደላደለ የገንዘብ ድጋፍ ምንጭ ያላቸውን ተወዳዳሪ ለማሽነፍ ችለዋል።

ኢልሃን ኦማር 58 ከመቶ የሚሆነውን የሚኒሶታዎች ድምጽ አግኝተዋል።ተወዳዳርያችው አንቶኒ ሜልተን 39 ከመቶ በማግኘት ተሽንፈዋል።